በምትሠራው ሥራ በአነጋገርህ፣
አንዲት ምዕራፍ ወንጌል በቀን መጻፍህ፣
እንጋይዘነጋህ እንዳይረሳህ።
ሰዎች ያነቡታል ያን የጻፍከውን፣
የእምነት ጽናትህን ለእውነት መቆምህን፣
አዳኙን ያሳይ ዘንድ የጠራ ይሁን።
ከምንጩ ልጀምር። አንድ ያልታወቀ ሰው ቋጥሮት ወዳጄ ግርማዊ በመጽሓፍ
ውስጥ ተሸንቅሮ አገኘውና ወደ አማርኛ መለሰው። እኔ አቃናሁት። ይህ ከሆነ
ከዓመታት በኋላ ተመልሼ ሳየው ገጣሚው እንዲህ ሲለን አገኘሁት። ጽሑፉ የሚጀመረው ከአኗኗራችን ነው። በጥቂት መስመሮች እንደሚለን አነጋገርም ሆነ ሥራችን በየቀኑ ይናገራል። ሰዎችም ያዩታል፤ ያነቡታል። ያልኖርነውን
ብንናገር ወይም ያልተናገርነውን ብንኖር ምን ፋይዳ አለው?
No comments:
Post a Comment