“በአገራችን የሥነ ጽሑፍ ታሪክ ከአንድ ጸሐፊ ጓዳ ሦስት መጻሕፍት በአንድ ጊዜ ተዘጋጅተው፣ ታትመውና ተመርቀው አያውቁም። ይህ ዓይነቱ ክንውን አልታየም፤ አልተሰማም። ስለዚህ ይህ ዝግጅት በየተኛውም መለኪያ ጥቂቶች የታደሙበት ታላቅ ድግስ ነው።”
ሕዳር 1 2014 (እ.አ.አ) የገበታ ወጎች፣ ምን ልታዘዝ እና ይቅር በሉኝ የሚሉት ሦስት መጽሐፎቼ በተመረቁበት ሥርዓት ላይ ካደረግሁት ንግግር የተወሰደ።
No comments:
Post a Comment