እነዚሁና!
አንዳንዴ በወሬ መካከል (በጽሑፍ ወይም በስልክ) ባለፉት አስራ አምስት ዓመታት ያሳተምኳቸውን መጻሕፍት ዝርዝር ትጠይቁኛላችሁ። ትንሽ በዙ መሰለኝ አንዱን ብዬ ሌላውን እዘልለዋለሁ። ይህንን ብዥታ ያጠራ ዘንድ አስራ ሁለቱም እነዚህ ናቸው። አስራ ሦስተኛው ተጽፎ አልቆአል። ለሕትመት እየተዘጋጀ ነው።
የማዕበል መንገደኞች
የሕይወቴ ፈርጦች (ግለ ታሪክ)
የገበታ ወጎች
ምን ልታዘዝ?
ይቅር በሉኝ!
ቅድስናን መፈለግ (ትርጉም)
የብርታቱ ምሥጢር (ትርጉም)
የዘመኑ ሰው (ግጥሞች)
ለተሰጠኝ ዕድሜ (ግጥሞች)
እነማን ነበሩ?
ኑሮ በአሜሪካ
ታላቁ ሩጫ